ብራንድበርግ ለሙዝ ከልክ ያለፈ ፍርሃት ወይም “ፎቢያ” እንዳለባቸው ኤክስፕረሰን የተባለው የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግቧል። ሚኒስትሯ ባልደረቦቻቸው ሙዝ ይዘው ወደ ቢሮ እንዳይገቡ ማሳሰባቸውን ...
በቀድሞ ስሙ ትዊትር አሁን ለይ አክስ ተብሎ የሚጠራውን የማህበራዊ ትስስር ገጽን የገዙት ኢለን መስክ የዶናልድ ትራምፕን አስተዳድር እቀላቀላለሁ ካሉ እና ከምርጫው በኋላ ኤክስን የሚለቁ ተጠቃሚዎች ...
ኪም ጆንግ ኡን በሰሜን ኮሪያ መመረት የጀመሩ የአጥፍቶ ጠፊ ድሮኖች ሙከራ ላይ ታድመው የተመለከቱ ሲሆን፤ እንደዚህ አይነት ድሮኖች መምጣታቸው የወታደራዊ ንድፈ ሐሳቦች ላይ በአስቸኳይ ማሻሻያ ማድረግ ...
ሊ ሀዩ ቻይናዊ እና በሁናን ግዛት ነዋሪ ስትሆን በፈረንጆቹ 1992 ላይ አባቷ በገንዘብ ምክንት ከአንድ ሰው ጋር አለመግባባት ይፈጠራል፡፡ በዚህም ምክንት ከአባቷ ጋር መግባባት ልቻለው ሰው የዘጠኝ ...
እስራኤል ጋዛ ውስጥ በፍልስጤማውያን ላይ ያደረገችው የግዳጅ ማፈናቀል ከጦር ወንጀል እና በሰብአዊነት ላይ ከሚፈጸም ወንጀል ጋር የሚስተካከል መሆኑን አለምአቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ሂውማን ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ህዳር 6 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ የባለፈውን ሳምንት ተመን አስቀጥሏል። አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ119 ...
በአለማችን ግዙፍ ከተባለው የምናባዊ መገበያያ (ክሪፕቶከረንሲ) ዝርፊያ የተሳተፈው አሜሪካዊ በአምስት አመት እስራት ተቀጣ። ኢልያ ሊችተንስታይን የተባለው ግለሰብ በ2016 ቢትፊኔክስ በተሰኘው ...
ኬነዲ ጁኒየር በተለይም ክትባቶችን በመቃወም የሚታወቁ ሲሆን በዓለም ላይ ፍጹም ክትባት የለም በሚል አቋማቸውም ይታወቃሉ፡፡ ሰዎችን ክትባት አትውሰዱ አላልኩም የሚሉት ኬነዲ ጁኒየር እሳቸው ግን ...
የአለማችን ቁጥር አንድ ባለጸጋ ኤለን መስክ እና በመንግስታቱ ድርጅት የኢራን አምባሳደር አሚር ሳይድ ኢራቫኒ ሚስጢራዊ ውይይት ማድረጋቸው ተነገረ። ኒውዮርክ ታይምስ የኢራን ባለስልጣናት ምንጮቹን ...
حدّد أمين شياخة الوافد الجديد على منتخب الجزائر هدفا تاريخيا لنفسه، سيكتب به اسمه بأحرف من ذهب إن نجح في تحقيقه.
من المقرر أن تقام مباراة البرتغال وبولندا في دوري الأمم الأوروبية يوم الجمعة الموافق 14 نوفمبر/ تشرين الثاني 2024. وتنطلق ...
اجتمع زعماء الدول المطلة على المحيط الهادئ، بما في ذلك الولايات المتحدة والصين، اليوم الجمعة في بيرو في قمة "أبيك"، وهي أول ...