የሄዝቦላህ አባላት የሚጠቀሙባቸውን የሬዲዮ መገናኛዎች በማፈንዳት የጀመረችው ልዩ ዘመቻ የሄዝቦላህ መሪ ሀሰን ናስራላህና ሌሎች የቡድኑን ከፍተኛ መሪዎች እስከመግደል እንዳደረሳት ነው ያስታወቀችው። ...
የሄዝቦላ ዋና ጸኃፊ ሀሰን ነስረላህ የተገደለው የእስራኤል ጦር በትናንትናው እለት በቤሩት በፈጸመው የአየር ድብደባ ነው ተብሏል የእስራኤል ጦር በትናንትናው እለት በቤሩት በፈጸመው የአየር ጥቃት ...
ባንኩ ዛሬ መስከረም 18 2017 ዓ.ም መደበኛ የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ የመግዣ ዋጋውን የትናንቱን አስቀጥሏል። በዚህም አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ112 ...
የእስራኤል ጦር ዛሬ ከማለዳ ጀምሮ 10 ሮኬቶች ከሊባኖስ ወደ እስራኤል መተኮሳቸውንና “የተወሰኑት” ተመተው መውደቃቸውን ገልጿል። ይሁን እንጂ ምን ያህሎቹ ኢላማቸውን መተው ጉዳት እንዳደረሱ በዝርዝር ...
እስራኤል በትናንትናው እለት በቤሩት ዳርቻ በሚገኘው የሄዝቦላ ዋና ማዘዣ ጣቢያ ላይ ጥቃት የሰነዘረችው የቡድኑን ዋና አዛዥ ለመግደል ነበር። ነገርግን የቡድኑ መሪ የሆነው ሰኢድ ሀሰን ነስረላህ ...
የእስራኤል ጠቅላይ ሚንስትር በትናንቱ የተመድ ንግግራቸው የእስራኤል ረጅም ክንድ በተሄራን የማይደርስበት ስፍራ የለም ሲሉ ማስጠንቀቃቸው ይታወሳል፡፡ የሄዝቦላ ዋና አዛዥ ሀሰን ነስረላህ በእስራኤል የአየር ጥቃት መገደሉን ተከትሎ የመካከለኛው ምስራቅ ዛሬ ላይ የሚገኝበት ውጥረት ከመቼውም ጊዜ የበለጠ ጨምሯል፡፡ ...
በዋናነት በእድሜ ፣ በአደጋ ፣ በድንገተኛ አደጋ እና በተለያዩ ምክንያቶች ህይወታቸው ያለፉ ሰዎችን አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታ በማድረግ የቀብር ስነስርአታቸውን በማስፈጸም ነው የሚታወቀው፡፡ አብዱ ባለፉት 30 አመታት ውስጥ ከ4500 በላይ ቀባሪ የሌላቸውን ሰዎች ወግ እና ደምቡን ሳይለቅ አፈር አቅምሷል። ...
ዩክሬን ሩሲያ ሌቱን ጥቃት በፈጸመችበት ወቅት ሁለት ባለስቲክ እና ሁለት ክሩዝ ሚሳይሎችን እንዲሁም ከ73 ድሮኖች ውስጥ 69ኙን መትታ መጣሏን የዩክሬን አየር ኃይል በዛሬው ገልጿል። ...
የፌስቡክ እናት ኩባንያ ሜታ 91 ሚሊየን ዩሮ (101.5 ሚሊየን ዶላር) ተቀጣ። የአየርላንድ የመረጃ ጥበቃ ኮሚሽን (ዲፒሲ) ሜታ የተጠቃሚዎችን የይለፍ ቃል ደህንነታቸው እንዲጠበቅ ሳያደርግ “በግዴለሽነት” በውስጣዊ ስርዓቱ ውሰጥ አስቀምጧል ማለቱን ተከትሎ ከ2019 ጀምሮ ምርመራ ሲደረግበት ቆይቷል። ...
በመሆኑም ትራሶች ቢበዛ በየሁለት አመቱ እንዲቀየሩ አንሶላ እና የትራስ ልብሶች ደግሞ በየሳምንቱ በመቀየር የቆሸሹትን አንሶላዎች በሞቀ ወሀ ማጠብ ከዛም መተኮስ የባክቴሪያዎችን የመራባት እድል ...
ይሁንና ባልየው ገላዬን በወር አንዴ ብቻ ነው የምታጠበው በማለቱ ምክንያት ከሚስቱ ጋር ግጭት ውስጥ ይገባሉ፡፡ ልብሶቹን ሳይቀር አቆሽሾ መልበስ የሚፈልገው ይህ ባልም የሚስቱን ፍላጎት እና ስሜት ...
"በማዕከላዊ እስራኤል የማስጠንቀቂያ ደዎል ከተሰማ በኋላ ከየመን የተወነጨፈው ከገጸ ምድር ወደ ገጸ ምድር የሚወነጨፈው ሚሳይል 'አሮው' በተባለው የመከላከያ ስርዓት ከእስራኤል ውጭ ከሽፏል" ብሏል ...