News

የቱርክ ባለስልጣናት የፕሬዝደንት ኢርዶጋን ዋና ተቀናቃኝ የሆኑትን በሙስናና እና የሽብር ቡድንን በመርዳት በመክሰስ ዋና ተቃዋሚው "በቀጣይ ፕሬዝደንት ላይ የተፈጸመ መፈንቅለ መንግስት" ሲል የገለጸውን እስር በዛሬው እለት ፈጽመዋል። ...
የስልክ ውይይቱ በዋናነት በተለይ በዩክሬን ያለውን ጦርት በስምምነት ለመቋቸት አሜሪካ ባቀረበችው እቅድ እንዲሁም "የአሜሪካ-ሩሲያን ግንኙነትን ወደነበረበት መመለስ ላይ ያተኮረ እንደነበረ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሜትሪ ፔስኮቭ አስታውቀዋል። ፑቲን ከትራምፕ ጋር ባደረጉት ውይይት በዩክሬን ያለውን ግጭት በሰላማዊ ...
ሲስተር ማርጋሪታ በሚል ስም የሚጠራው ይህ ሰው ከትንሽ ጊዜ በኋላ ህጻኑን ያስጠለሉት እናትም ህይወታቸው ማፉን ተከትሎ ይህ ሰው ህይወቱን ከሌሎች የመነኑ ሴቶች ጋር እንዲኖር ይደረጋል፡፡ ከሴት መናኞች ጋር በገዳም ውስጥ ህይወቱን የቀጠለው ይህ ሰውም እያደገ ሲመጣ ወንድ መሆኑን እንዳያውቁበት ሰፋፊ ልብሶችን መልበስ፣ ...
በትላንትናው ዕለት በጋዛ የተለያዩ አካባቢዎች ከሁለት ወራት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በተደረገ መጠነ ሰፊ ጥቃት ከ400 በላይ ንጹሀን መሞታቸውን እና አሁንም በፍርስራሾች ውስጥ አድራሻቸው የጠፉ ሰዎች መኖራቸውን የጋዛ ጤና ሚኒስቴር መግለጫ አመላክቷል፡፡ በቤት ላሂያ ፣ ራፋህ፣ ኑሲይራት እና አል-ማዋሲ ላይ የደረሰው ...
በምስራቃዊ የሀገሪቱ ክፍል በውጊያ ካሉት አማፂያን ጋር ለመደራደር ለረጅም ጊዜ ፈቃደኛ ሳይሆኑ የሰነበቱት ፕሬዝዳንቱ ተከታታይ ሽንፈትና የቀጠናው ድጋፍ ...
የቤልጅየም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማክዚም ፕሪቮት ሩዋንዳ የወሰደችው እርምጃ "ተመጣጣኝ አለመሆኑንና በማንስማማበት ወቅት ሩዋንዳ ንግግር ለማድረግ ፍላጎት ...
ማክሮን ከምክክሩ በኋላ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ "ዩክሬን ሉአላዊ ሀገር ናት፤ የአንድነት ሃይሎች በግዛቷ እንዲሰማሩ ጥያቄ ካቀረበች ሩሲያ የምትቀበለው ...
የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትሩዝ ሶሻል በተሰኘው የማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባጋሩት ጽሁፍ " በየመን ያለው ሁቲ ቡድን ለሚያደርገው እያንዳንዱ ...
ከእስራኤል የመከላከያ ሚኒስቴር እና ከፊልስጤም ውስጥ የሚገኙ ምንጮች እንዳረጋገጡት ከሆነ በሌሊቱ ጥቃት 4 ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ በርከት ያሉ መካለኛ ...
ትራምፕ ትሩዝ ሶሻል በተሰኘው የራሳቸው ማህበራዊ ሚዲያ ላይ በለጠፉት መልዕክት "የአውሮፓ ህብረት በአሜሪካ ላይ ያልተገባ ጥቅም ለማግኘት ከፍተኛ ታሪፍ ...
በዓለማችን ሰባት ቀዳሚ ኢኮኖሚ ያላቸው ሀገራት ወይም በተለምዶ ቡድን ሰባት ተብሎ የሚጠራው ቡድን በካናዳዋ ኩቤክ ያደረገውን ጉባኤ አጠናቋል፡፡ በውጭ ጉዳይ ...